About
Dagu Ethiopia is an independent newspaper covering Ethiopia: politics, economy, society, culture and more. Our motto is truth, media and society.
How we work Facts first, sources named, and corrections published promptly. Every edition is available in full as a PDF.
Advertising Ads are labelled “Advertisement” and never influence our reporting.
ዳጉ ኢትዮጵያ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰብና ባህል የሚዘግብ ነጻ ጋዜጣ ነው። መሪ ቃላችን እውነት፣ ሚዲያና ማህበረሰብ ነው።
አሠራራችን መጀመሪያ እውነታ፣ ምንጮቻችንን እንጠቅሳለን፣ ስህተቶችንም በፍጥነት እናርማለን። እያንዳንዱ እትም በPDF ሙሉ ይገኛል።
ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች “ማስታወቂያ” ተብለው ይሰየማሉ፤ በዘገባችን ላይ ተጽዕኖ የላቸውም።
Add your founding year, editor and team here. / የተመሠረተበትን ዓመት፣ አዘጋጁንና ቡድኑን እዚህ ይጨምሩ።
Contact
Send us tips, corrections, advertising enquiries or feedback. Addis Ababa, Ethiopia.
Address: Bole County 07, H.N 534 Addis Ababa, Ethiopia, 1000
Phone: 911 262 881 704 052 881
Email: info@dagunews.com.et
ጥቆማ፣ እርማት፣ የማስታወቂያ ጥያቄ ወይም አስተያየት ይላኩልን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
አድራሻ፦ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07፣ የቤት ቁጥር 534 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ 1000
ስልክ፦ 911 262 881 704 052 881
ኢሜይል፦ info@dagunews.com.et
Send message
Privacy policy
Last updated October 23, 2026. Template: review it before relying on it. / ይህ ናሙና ነው፤ ከመጠቀምዎ በፊት ይመርምሩት።
What we collect Only what you send us: your email if you subscribe, and details in messages you write. We do not require accounts.
How we use it To send the editions you asked for and to reply to you. We do not sell your data.
Cookies and ads If we show ads from an ad network, that provider may use cookies to show relevant ads. You can control cookies in your browser.
Your choices Unsubscribe any time, or ask us to delete your data by contacting us.
Other sites and children We link to sites we do not control. Our service is not directed at children.
የምንሰበስበው እርስዎ የሚልኩልንን ብቻ ነው፦ ከተመዘገቡ ኢሜይልዎን፣ እና በመልዕክትዎ ውስጥ የጻፉትን። መለያ (account) አንጠይቅም።
እንዴት እንጠቀምበታለን የጠየቁትን እትም ለመላክና ለመመለስ ነው። መረጃዎን አንሸጥም።
ኩኪዎችና ማስታወቂያ ከማስታወቂያ አውታረ መረብ ማስታወቂያ ካሳየን፣ አቅራቢው ተገቢ ማስታወቂያ ለማሳየት ኩኪዎችን ሊጠቀም ይችላል። ኩኪዎችን በአሳሽዎ መቆጣጠር ይችላሉ።
ምርጫዎ በማንኛውም ጊዜ መውጣት ወይም መረጃዎ እንዲሰረዝ እኛን በማነጋገር መጠየቅ ይችላሉ።
ሌሎች ድረ ገጾችና ልጆች እኛ ወደማንቆጣጠራቸው ድረ ገጾች አገናኝ እናስቀምጣለን። አገልግሎታችን ለልጆች የተዘጋጀ አይደለም።
Back to home
ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በድንገተኛ ሕመም ሕይወቱ አለፈ ትህትና ሲሳይ · 2026-11-21
በተወዳጅ የሙዚቃ ሥራዎቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት በወልቂጤ ከተማ በተዘጋጀ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተገኘበት ወቅት ሕይወቱ ማለፉ ተገለጸ።
ድምፃዊው ሕይወቱ ያለፈው በወልቂጤ ከተማ ጉብሬ ክፍለ ከተማ በሚገኘው የዘቢዳር ቢራ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በተዘጋጀ የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በተጋባዥ ድምፃዊነት በተገኘበት ወቅት ነው። ዝግጅቱ ቢጂአይ ወልቂጤ ቅርንጫፍ የሠራተኞች ቀንን ለማክበር ያዘጋጀው መርሐ ግብር መሆኑ ተገልጿል።
እንደተገለጸው፣ ሚኪያስ ቸርነት ወደ መድረክ ከወጣ በኋላ ዝግጅቱን ሳይጀምር ይቅርታ ጠይቆ ከመድረኩ ወርዷል። ከዚያም «ደረቴን አቃጠለኝ» በማለት ድንገተኛ ሕመም እንደተሰማው ተናግሯል።
ወደ ስፍራው በግምት 3 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደሚገኘው ወልቂጤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቢወሰድም፣ ሕይወቱ ማለፉ ታውቋል። የሞቱ መንስኤ ግን በተላከው መረጃ አልተገለጸም።
ድምፃዊ ሚኪያስ ቸርነት «አሁን ገባኝ»፣ «የኔ ደሃ»፣ «ግርማ ሞገሴ ነሽ» እና «ናተይ» በተሰኙ ተወዳጅ ዘፈኖቹ ይታወቃል። ከድምፃዊ ያሬድ ነጉ ጋር በጋራ የሠራው «ጉዳዬ» የተሰኘው ዘፈንም በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፎለታል።
በተጨማሪም «10 ከ 10 ይገባሻል» እና «ሰላም አላት» የተሰኙ አልበሞችን እንዲሁም በቅርቡ «እንዳማረ» የተሰኘ ነጠላ ዜማ ለአድማጮቹ አቅርቦ ነበር።
ለድምፃዊው ቤተሰቦች፣ ለባለቤቱ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለሙዚቃ አፍቃሪያን መጽናናትን እንመኛለን።
Dagu Ethiopia