About
Dagu Ethiopia is an independent newspaper covering Ethiopia: politics, economy, society, culture and more. Our motto is truth, media and society.
How we work Facts first, sources named, and corrections published promptly. Every edition is available in full as a PDF.
Advertising Ads are labelled “Advertisement” and never influence our reporting.
ዳጉ ኢትዮጵያ ስለ ኢትዮጵያ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ማህበረሰብና ባህል የሚዘግብ ነጻ ጋዜጣ ነው። መሪ ቃላችን እውነት፣ ሚዲያና ማህበረሰብ ነው።
አሠራራችን መጀመሪያ እውነታ፣ ምንጮቻችንን እንጠቅሳለን፣ ስህተቶችንም በፍጥነት እናርማለን። እያንዳንዱ እትም በPDF ሙሉ ይገኛል።
ማስታወቂያ ማስታወቂያዎች “ማስታወቂያ” ተብለው ይሰየማሉ፤ በዘገባችን ላይ ተጽዕኖ የላቸውም።
Add your founding year, editor and team here. / የተመሠረተበትን ዓመት፣ አዘጋጁንና ቡድኑን እዚህ ይጨምሩ።
Contact
Send us tips, corrections, advertising enquiries or feedback. Addis Ababa, Ethiopia.
Address: Bole County 07, H.N 534 Addis Ababa, Ethiopia, 1000
Phone: 911 262 881 704 052 881
Email: info@dagunews.com.et
ጥቆማ፣ እርማት፣ የማስታወቂያ ጥያቄ ወይም አስተያየት ይላኩልን። አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ።
አድራሻ፦ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07፣ የቤት ቁጥር 534 አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ፣ 1000
ስልክ፦ 911 262 881 704 052 881
ኢሜይል፦ info@dagunews.com.et
Send message
Privacy policy
Last updated October 23, 2026. Template: review it before relying on it. / ይህ ናሙና ነው፤ ከመጠቀምዎ በፊት ይመርምሩት።
What we collect Only what you send us: your email if you subscribe, and details in messages you write. We do not require accounts.
How we use it To send the editions you asked for and to reply to you. We do not sell your data.
Cookies and ads If we show ads from an ad network, that provider may use cookies to show relevant ads. You can control cookies in your browser.
Your choices Unsubscribe any time, or ask us to delete your data by contacting us.
Other sites and children We link to sites we do not control. Our service is not directed at children.
የምንሰበስበው እርስዎ የሚልኩልንን ብቻ ነው፦ ከተመዘገቡ ኢሜይልዎን፣ እና በመልዕክትዎ ውስጥ የጻፉትን። መለያ (account) አንጠይቅም።
እንዴት እንጠቀምበታለን የጠየቁትን እትም ለመላክና ለመመለስ ነው። መረጃዎን አንሸጥም።
ኩኪዎችና ማስታወቂያ ከማስታወቂያ አውታረ መረብ ማስታወቂያ ካሳየን፣ አቅራቢው ተገቢ ማስታወቂያ ለማሳየት ኩኪዎችን ሊጠቀም ይችላል። ኩኪዎችን በአሳሽዎ መቆጣጠር ይችላሉ።
ምርጫዎ በማንኛውም ጊዜ መውጣት ወይም መረጃዎ እንዲሰረዝ እኛን በማነጋገር መጠየቅ ይችላሉ።
ሌሎች ድረ ገጾችና ልጆች እኛ ወደማንቆጣጠራቸው ድረ ገጾች አገናኝ እናስቀምጣለን። አገልግሎታችን ለልጆች የተዘጋጀ አይደለም።
Back to home
ቼልሲ በሊድስ 4 ለ 1 ተሸነፈ፤ ሊቨርፑል ከማንቼስተር ዩናይትድ ነገ ይገናኛሉ ተስፋዬ ወርቁ · 2026-11-21
አዲስ አበባ-የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ጨዋታ የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሜዳው ውጭ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ 4 ለ 1 ተሸነፈ። በዚህም በውድድር ዓመቱ አምስተኛውን የሊግ ሽንፈት አስተናግዷል።
ሊድስ ዩናይትድን ወደ ድል ያደረሱትን ግቦች ኖኅ ኦካፎር ሁለት፣ ካልቨርት-ሌዊን እና አሮንሰን አስቆጥረዋል። ለቼልሲ ብቸኛዋን ግብ ደግሞ ኢማኑኤል ኢሜጋ አስቆጥሯል።
በውጤቱ መሠረት ሊድስ ዩናይትድ በ17 ነጥብ 6ኛ ደረጃን ሲይዝ፣ ቼልሲ በ16 ነጥብ 8ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በሌሎች የቅዳሜ ጨዋታዎች ቶተንሃም ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 ሲያሸንፍ፣ በርንማውዝ ኖቲንግሃም ፎረስትን በተመሳሳይ 2 ለ 0 አሸንፏል። ኮቬንትሪ ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 2 ድል ሲቀዳጅ፣ አስቶን ቪላ እና ሰንደርላንድ ያለ ግብ ተለያይተዋል።
በነገው እሁድ የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሁል ሲቲ ከብራይተን ጋር በሜዳው ይጫወታል። በቀኑ ከሚጠበቁት ትልልቅ ጨዋታዎች መካከል ደግሞ በአንፊልድ የሚደረገው የሊቨርፑል እና የማንቼስተር ዩናይትድ ግጥሚያ ይገኝበታል። ሁለቱ ክለቦች በሊጉ ያላቸውን የውድድር ሁኔታ ለማሻሻል ወሳኝ ነጥቦችን ለማግኘት ይፋለማሉ።
በስፔን ላሊጋ ባርሴሎና ከቪያሪያል ጋር ሲገናኝ፣ ጌታፌ ከአትሌቲኮ ማድሪድ ጋር ይጫወታል። በጣሊያን ሴሪ አ ደግሞ አታላንታ ከኢንተር ሚላን የሚያደርጉት ጨዋታ ከቀኑ ተጠባቂ ፍልሚያዎች አንዱ ነው።
ቼልሲ በቀጣይ የሊግ መርሐ ግብሩ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር የሚጫወት ሲሆን፣ ሊድስ ዩናይትድ ደግሞ ከኮቬንትሪ ሲቲ ጋር ይገናኛል።
Dagu Ethiopia